DSK Mariam college park (202) 655 7317
DSK Mariam college park (202) 655 7317
እርዳታ ችን የቤተ ክርስቲያናችን አገልግሎት እንዲስፋፋ ያደርጋል፡፡
እሑድ፡ የካቲት፡ ፱/፪ሽ፲፯ ዓ.ም.
፴፩፥ ፱ኛ፡ መዝሙር፡ ወብዙኃን፡ ኖሎት፡ መጽኡ።
፩፥ ዘነግህ፡ ምስባክ።
መዝ፡ ፳፩(፳፪)፥ ቍ. ፳፮-፳፯።
ይብልዑ፡ ነዳያን፡ ወይጽገቡ።
ወይሰብሕዎ፡ ለእግዚአብሔር፡ ኵሎሙ፡ እለ፡የኃሥሥዎ።
ወየሐዩ፡ ልቦሙ፡ ለዓለመ፡ ዓለም።
መዝሙር፡ 21(22)፥ ቍ. 26-27።
ችግረኛዎች፡ ይበላሉ፥ ይጠግቡማል።
እግዚአብሔርንም፡ የሚሹት፡ ያመሰግኑታል።
ልባቸውም፡ ለዘለዓለም፡ ሕያው፡ ይኾናል።
፪፥ ዘነግህ፡ ወንጌል።
ማርቆስ፡ ም. ፯፥ ቍ. ፲፯-፳፭ (ማርቆስ፡ ም. 7፥ ቍ. 17-25)። ወበዊኦ፡ ቤተ፡ እምኀበ፡ ሕዝብ።
፫፥ ዘቅዳሴ፡ ምንባባት።
ሮሜ፡ ም. ፱፥ ቍ. ፩-፲፯ (ሮሜ፡ ም. 9፥ ቍ. 1-17)። አማን፡ እብለክሙ፡ በእንተ፡ ክርስቶስ።
፩፡ ጴጥ፡ ም. ፪፥ ቍ. ፳-ፍ፡ም (1ኛ ጴጥሮስ፡ ም. 2፥ ቍ. 20-ፍጻሜ)። ወምንትኑመ፡ ይእቲ፡ አኰቴትክሙ።
ግብ፡ ሐዋ፡ ም. ፲፩፥ ቍ. ፩-፲፱ (የሐዋርያት፡ ሥራ፡ ም. 11፥ ቍ. 1-19)። ወሰምዑ፡ ሐዋርያት፡ ወቢጾሙሂ።
፬፥ ዘቅዳሴ፡ ምስባክ።
መዝሙር ፵፮(፵፯)፥ ቍ. ፫-፬።
አግረረ፡ ለነ፡ አሕዛበ፡ ወሕዝበ፡ ታሕተ፡ እገሪነ።
ወኀረየነ፡ ሎቱ፡ ለርስቱ።
ሥኖ፡ ለያዕቆብ፡ ዘአፍቀረ።
መዝሙር 46(47)፥ ቍ. 3-4።
አሕዛብን፡ ከእኛ፡ በታች፥ ወገኖችንም፡ ከእግራችን፡ በታች፡ አስገዛልን።
ለርስቱ፡ እኛን፡ መረጠን።
የወደደውን፡ የያዕቆብን፡ ውበት።
፭፥ ዘቅዳሴ፡ ወንጌል።
ዮሐንስ፡ ም. ፬፥ ቍ. ፩-፳፯ (ዮሐንስ፡ ም. 4፥ ቍ. 1-27)። ወአእሚሮ፡ እግዚእነ፡ ከመ፡ ሰምዑ፡ ፈሪሳውያን።
፮፥ ቅዳሴ፦ ዘእግዚእነ (ነአኵተከ)።
At DSK Mariam College Park
Si los clientes no pueden encontrarlo, no existe. Haz una lista y describe claramente los servicios que ofreces. Además, asegúrate de destacar un servicio especial.
ለአዳጊ ወጣቶች የተዘጋጀው ፍልሰታ መርሐ ግብር በጥሩ ሁኔታ እያተካሄደ ይገኛል፡፡ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡፡
በዚህ በመከራ በጭንቅ ሰዓት ጸልየው የሚያስጸልዩን፤ የሚያተጉንን የሚያረጋጉንን አባቶቻንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡፡
Follow us to watch our regular livestreams
Copyright © 2025 DSK Mariam Church - All Rights Reserved.
Next English Divine Liturgy March 8, 2025. All are invited! Bring a friend!!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!