• Home
  • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ
  • የቤተ ክርስቲያኗ መረጃ -About Us
  • Ethio-Calendar by Time.et
  • Contact Us
  • support our church
    • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ
  • More
    • Home
    • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ
    • የቤተ ክርስቲያኗ መረጃ -About Us
    • Ethio-Calendar by Time.et
    • Contact Us
    • support our church
      • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ
  • Home
  • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ
  • የቤተ ክርስቲያኗ መረጃ -About Us
  • Ethio-Calendar by Time.et
  • Contact Us
  • support our church
    • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ

በዝርወት ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ

በዝርወት ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በዝርወት ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በዝርወት ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ

ሳታቋርጡ ጸልዩ Pray without ceasing

ሳታቋርጡ ጸልዩ Pray without ceasingሳታቋርጡ ጸልዩ Pray without ceasing

ወደ ዝርወት ያለች የር እሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንኳዋን ደህና መጡ!

Banner with Ethiopian cross, flags, and Washington DC address.

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

በዝርወት ያለችው የርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም  ቤተ ክርስቲያን "በአንዲቱ ከተማ መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ" ማቴ 10፡23 በተባለው ቃል መሠረት በ 2015 እ.ኤ.አ ተመሠረተች ፡፡  ከተመሰረተችም ጀምሮ አገልግሎቷ ክቀን ወደ ቀን እየጨመረ መጥቶ ዛሬ ከእሁድ አገልግሎት በተጨማሪ ዘወትር በእመቤታን ወርሃዊ በዓልን ጭምር የቅዳሴ አገልግሎት ይሰጣል ፡፡ በተጨማሪም  ከሰኞ እስከ ቅዳሜ የጠዋት ጸሎት (6፡00 - 8:30 am) ፤ ረቡዕ እና አርብ የሰርክ ጸሎት( 7:00-9:00 pm) ይደረጋል፡፡

የሚደወለውም ቁጥር (319) 527 3770 ነው፡፡

Find out more

የቅዳሜ ጠዋት የሕጻናት ትምህርት

ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ( 10:00-12:00)    ለአዳጊ ወጣቶች፣ የሃይማኖት የሥነ ምግባር እና የቋንቋ  ትምህርት ይሰጣል፡፡ 


አገልግሎታችንን   በፌስ ቡክ  https://www.facebook.com/DskmariamUSA/   ገብታችሁ ተከታተሉ፡፡

አገልግሎታችንን   በዩቱብ  ፡https://www.youtube.com/c/DSKYoutube21   ገብታችሁ ተከታተሉ፡

ይህንን አያያዥ ( Link) በመጫን ቤተ ክርስቲይናችንን እንርዳ

 https://www.aplos.com/aws/give/BezerotReeseAdbaratDebreSelamKidestMariamChurch/donate 

በዜል ለመርዳት (zelle)

(202) 655 7317

አድራሻችን

3606 Metzerott Road, College Park , MD 20740

የስልክ ቁጥራችን ፡ (202) 655-7317

ቤተ ክርስቲያናችንን እንርዳ!!

 እርዳታ ችን የቤተ ክርስቲያናችን አገልግሎት እንዲስፋፋ  ያደርጋል፡፡


Copyright © 2026 DSK Mariam  Church - All Rights Reserved.

  • Home
  • Ethio-Calendar by Time.et
  • Contact Us

Powered by

Next English Divine Liturgy May 2nd 2026. All are invited! Bring a friend!!

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!