• Home
  • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ
  • የቤተ ክርስቲያኗ መረጃ -About Us
  • Ethio-Calendar by Time.et
  • Contact Us
  • support our church
    • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ
  • More
    • Home
    • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ
    • የቤተ ክርስቲያኗ መረጃ -About Us
    • Ethio-Calendar by Time.et
    • Contact Us
    • support our church
      • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ
  • Home
  • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ
  • የቤተ ክርስቲያኗ መረጃ -About Us
  • Ethio-Calendar by Time.et
  • Contact Us
  • support our church
    • ለቤተ ክርስቲያናችን ሕንጻ መግዣ

በዝርወት ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ

በዝርወት ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በዝርወት ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በዝርወት ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ

ሳታቋርጡ ጸልዩ Pray without ceasing

ሳታቋርጡ ጸልዩ Pray without ceasingሳታቋርጡ ጸልዩ Pray without ceasing

   

ሳታቋርጡ ጸልዩ

በዝርወት የርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ቀጥታ ስርጭት

A scenic landscape featuring mountains, a lake, and a clear blue sky.

  

 

እሑድ፡ ሚያዝያ፡ ፳፭/፪ሽ፲፰ ዓ.ም.

፶፭፦ በአራተኛ፡ እሑድ፡ መዝሙር፡ ተንሥአ፡ ወአንሥአ፡ ኵሎ፡ ሙታነ።

፩፥   ዘነግህ፡ ምስባክ።

መዝሙር፡ ፶፬(፶፭)፥ ቍ. ፬-፭።

ወደንገፀኒ፡ ልብየ፡ በላዕሌየ።

ወመጽአኒ፡ ድንጋፄ፡ ሞት።

ፍርሃት፡ ወረዐድ፡ አኀዘኒ፡ ወደፈነኒ፡ ጽልመት።

መዝሙር፡ 54(55)፥ ቍ. 4-5።

ልቤ፡ በላዬ፡ ተናወጠብኝ።

የሞት፡ ድንጋጤም፡ ወደቀብኝ።

ፍርሃትና፡ እንቅጥቅጥ፡ መጡብኝ፥ ጨለማም፡ ሸፈነኝ።

፪፥   ዘነግህ፡ ወንጌል።

ማቴዎስ፡ ም. ፳፯፥ ቍ. ፷፱-ፍ፡ም (ማቴዎስ፡ ም. 27፥ ቍ. 69-ፍጻሜ)። ወጴጥሮስ፡ ይነብር።

፫፥   ዘቅዳሴ፡ ምንባባት።

ቆላስ፡ ም. ፫፥ ቊ. ፩-ፍ፡ም (ቆላስ፡ ም. 3፥ ቊ. 1-ፍጻሜ)። ወእመሰ፡ ተንሣእክሙ፡ ምስለ፡ ክርስቶስ።

፩ኛ፡ ጴጥሮስ፡ ም. ፫፥ ቊ. ፲፭-ፍ፡ም (1ኛ፡ ጴጥሮስ፡ ም. 3፥ ቊ. 15-ፍጻሜ)። ወድልዋኒክሙ፡ ሀለው።

ግብ፡ ሐዋ፡ ም. ፲፩፥ ቊ. ፩-፲፱ (የሐዋርያት፡ ሥራ፡ ም. 11፥ ቊ. 1-19)። ወሰምዑ፡ ሐዋርያት፡ ወቢጾሙ።

፬፥   ዘቅዳሴ፡  ምስባክ።

መዝሙር፡ ም. ፫ ፥ ቊ. ፭ - ፮።

አንሰ፡ ሰከብኩ፡ ወኖምኩ።

ወተንሣእኩ፡ እስመ፡ እግዚአብሔር፡ አንሥአኒ።

ኢይፈርህ፡ እምአእላፍ፡ አሕዛብ።

መዝሙር፡ ም. 3 ፥ ቊ. 5 - 6።

እኔ፡ ተኛኹ፡ አንቀላፋኹም፤

እግዚአብሔርም፡ ደግፎኛልና፥ ነቃኹ።

ከሚከቡ፟ኝ፡ ከአእላፍ፡ ሕዝብ፡ አልፈራም።

፭፥    ዘቅዳሴ፡  ወንጌል፥

ሉቃስ፡ ም. ፳፬፥ ቊ. ፴፫-፵፭ (ሉቃስ፡ ም. 24፥ ቊ. 33-45)። ወተንሥኡ፡ ሶቤሃ።

፮፥  ቅዳሴ፦ ዘዲዮስቆሮስ።እሑድ፡ ሚያዝያ፡ ፲፰/፪ሽ፲፰ ዓ.ም.

፶፬፦ በ፫ተኛ፡ እሑድ፡ ከትንሣኤ፡ በኋላ፡ መዝሙር፡ ወበእሑድ፡ ሰንበት።

፩፥   ዘነግህ፡ ምስባክ።

መዝሙር፡ ፸፪(፸፫)፥ ቍ. ፳፪-፳፫።

ወአንሰ፡ ምኑን፡ ኢያእመርኩ።

ወኮንኩ፡ ከመ፡ እንስሳ፡ በኀቤከ።

ወአንሰ፡ ዘልፈ፡ ምስሌከ።

መዝሙር፡ 72(73)፥ ቍ. 22-23።

እኔ፡ የተናቅሁ፡ ነኝ፤ አላውቅሁምም።

በአንተ፡ ዘንድም፡ እንደ፡ እንስሳ፡ ሆንሁ።

እኔ፡ ግን፡ ዘወትር፡ ከአንተ፡ ጋር፡ ነኝ።

፪፥   ዘነግህ፡ ወንጌል።

ሉቃስ፡ ም. ፳፪፥ ቍ. ፶፬-፷፫ (ሉቃስ፡ ም. 22፥ ቍ. 54-63)። ወአኀዝዎ፡ ወወሰድዎ።

፫፥    ዘቅዳሴ፡ ምንባባት።

፪ኛ፡ ቆሮ፡ ም. ፭፥ ቊ. ፲፩ -ፍ፡ም (2ኛ፡ ቆሮ፡ ም. 5፥ ቊ. 11-ፍጻሜ)። ወእንበይነ፡ ዘነአምር፡ ጽድቀ፡ እግዚአብሔር።

፪ኛ፡ ጴጥ፡ ም. ፫፥ ቊ. ፲፬ ፍ፡ም (2ኛ፡ ጴጥ፡ ም. 3፥ ቊ. 14-ፍጻሜ)። ወይእዜኒ፡ አኃውየ፡ ዘንተ፡ እንዘ፡ ትሴፈዉ።

ግብ፡ ሐዋ፡ ም. ፳፩፥ ቊ. ፴፩-ፍ፡ም (የሐዋርያት፡ ሥራ፡ ም. 21፥ ቊ. 31-ፍጻሜ)። ወበጽሐ፡ መልእክት።

፬፥    ዘቅዳሴ፡ ምስባክ።

መዝሙር፡ ም. ፲፩ (፲፪)፥ ቊ. ፭ - ፮።

ይእዜ፡ እትነሣእ፡ ይቤ፡ እግዚአብሔር።

እሬሲ፡ መድኃኒተ፡ ወአግህድ፡ ቦቱ።

ቃለ፡ እግዚአብሔር፡ ቃል፡ ንጹሕ።

መዝሙር፡ 11(12)፥ ቍ. 5-6።

እግዚአብሔር፦ አኹን፡ እነሣለኹ፡ ይላል።

መድኀኒትን፡ አደርጋለኹ፥ በላዩም፡እገልጣለኹ።

የእግዚአብሔር፡ ቃላት፡ የነጹ፡ ቃላት፡ ናቸው።

፭፥    ዘቅዳሴ፡  ወንጌል፥

ሉቃስ፡ ም. ፳፬፥ ቊ. ፲፫-፴፫ (ሉቃስ፡ ም. 24፥ ቊ. 13-33)። ወይእተ፡ ዕለተ፡ እንዘ፡ የሐውሩ።

፮፥    ቅዳሴ፦ ዘዲዮስቆሮስ።



 

Find out more

At DSK Mariam College Park


ዩቱብ DSKLIVE YOUTUBE

Describe tus servicios

Si los clientes no pueden encontrarlo, no existe. Haz una lista y describe claramente los servicios que ofreces. Además, asegúrate de destacar un servicio especial.

መስቀል ደመራ አከባበር መስከረም ፲፮ ፪ሺህ፲፮ ዓ.ም.

    Photo Gallery

      የኅዳር ጽዮን ማርያም የንግስ በዓል አከባበር (ኅዳር 19 2014)

        የሰኔ ፳፩ ፳፻፲፫ የሕንፀተ ማርያም በዓል አከባበር

          Connect With Us

          ወይኩን ፈቃድከ፡፡

          የቤተ ክርስቲያኗ አዲስ ህንጻ ተገዛ!! ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

           

          የሕፃናት እና የአዳጊ ወጣቶች የፍልሰታ መርሐ ግብር ፪ሽ፲፫ ዓ.ም.

           

          ለአዳጊ ወጣቶች የተዘጋጀው ፍልሰታ መርሐ ግብር በጥሩ ሁኔታ እያተካሄደ ይገኛል፡፡ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡፡

          የሐምሌ ፲ ፳፻፲፫ ( July 17, 2021) ጉዞዋችን ይህን ይመስል ነበር፡፡

            Site Content

            Photo Gallery

              መጣጥፍ

              አባቶቻችንን ይጠብቅልን!!

              አባቶቻችንን ይጠብቅልን!!

              DSKMariam@ Facebook

              አባቶቻችንን ይጠብቅልን!!

              አባቶቻችንን ይጠብቅልን!!

              አባቶቻችንን ይጠብቅልን!!

              በዚህ በመከራ በጭንቅ ሰዓት ጸልየው የሚያስጸልዩን፤ የሚያተጉንን የሚያረጋጉንን አባቶቻንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡፡

              Subscribe

              Livestream

              Follow us to watch our regular livestreams

              Livestream coming soon

              Copyright © 2026 DSK Mariam  Church - All Rights Reserved.

              • Home
              • Ethio-Calendar by Time.et
              • Contact Us

              Powered by

              Next English Divine Liturgy May 2nd 2026. All are invited! Bring a friend!!

              እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!