DSK Mariam college park (202) 655 7317
DSK Mariam college park (202) 655 7317
እርዳታ ችን የቤተ ክርስቲያናችን አገልግሎት እንዲስፋፋ ያደርጋል፡፡
እሑድ፡ ሰኔ፡ ፩/፪ሽ፲፯ ዓ.ም.
፶፱፦ ፰ተኛ፡ እሑድ፡ ጰራቅሊጦስ፡ አብጽሕ፡ ከመ፡ ሥርዓተ፡ ትንሣኤ።
፩፥ ዘነግህ፡ ምስባክ።
መዝሙር፡ ፲(፲፩)፥ ቍ. ፫-፬።
እስመ፡ ናሁ፡ ዘአንተ፡ ሠራዕከ፡ እሙንቱ፡ ነሰቱ።
ወጻድቅሰ፡ ምንተ፡ ገብረ።
እግዚአብሔር፡ ውስተ፡ ጽርሐ፡ መቅደሱ።
መዝሙር፡ 10(11)፥ ቍ. 3-4።
አንተ፡ የሠራኸውን፥ እንሆ፥ እነርሱ፡ አፍርሰዋልና።
ጻድቅ፡ ግን፡ ምን፡ አደረገ፧
እግዚአብሔር፡ በተቀደሰው፡ መቅደሱ፡ ነው።
፪፥ ዘነግህ፡ ወንጌል።
ዮሐንስ፡ ም. ፲፪፥ ቍ. ፲፪-ፍ፡ም (ዮሐንስ፡ ም. 12፥ ቍ. 12-ፍጻሜ)። ወቦ፡ ብዙኃን፡ እመላእክተ፡ ሕዝብ።
፫፥ ዘቅዳሴ፡ ምንባባት።
፩ኛ፡ ቆሮ፡ ም. ፲፭፥ ቊ. ፩-፳ (1ኛ፡ ቆሮ፡ ም. 15፥ ቊ. 1-20)። ወአጤይቀክሙ፡ አኃዊነ።
፩ኛ፡ ዮሐ፡ ም. ፩፥ ቊ. ፩-ፍ፡ም (1ኛ፡ ዮሐንስ፡ ም. 1፥ ቊ. 1-ፍጻሜ)። ንዜንወክሙ፡ በእንተ፡ ውእቱ።
ግብ፡ ሐዋ፡ ም. ፳፫፥ ቊ. ፩-፲ (የሐዋርያት፡ ሥራ፡ ም. 23፥ ቊ. 1-10)። ወነጺሮ፡ ጳውሎስ፡ ዐውደ።
፬፥ ዘቅዳሴ፡ ምስባክ።
መዝሙር፡ ም. ፸፯(፸፰)፥ ቊ. ፷፭-፷፮።
ወተንሥአ፡ እግዚአብሔር፡ ከመ፡ ዘንቃህ፡ እምነዋም።
ወከመ፡ ኃያል፡ ወኀዳገ፡ ወይን።
ወቀትለ፡ ጸሮ፡ በድኅሬሁ።
መዝሙር፡ ም. 77(78)፥ ቊ. 65-66።
እግዚአብሔርም፡ ከእንቅልፍ፡ እንደሚነቃ፡፡ ተነሣ።
የወይን፡ ስካር፡ እንደ፡ ተወው፡ እንደ፡ ኃያልም፡ ሰው።
ጠላቶቹንም፡ በኋላቸው፡ መታ።
፭፥ ዘቅዳሴ፡ ወንጌል፥
ዮሐንስ፡ ም. ፳፥ ቊ. ፲፱-ፍ፡ም (ዮሐንስ፡ ም. 20፥ ቊ. 19-ፍጻሜ)። ወመስዮ፡ በይእቲ፡ ዕለት።
፮፥ ቅዳሴ፦ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ፡ ዓለም)።
At DSK Mariam College Park
Si los clientes no pueden encontrarlo, no existe. Haz una lista y describe claramente los servicios que ofreces. Además, asegúrate de destacar un servicio especial.
ለአዳጊ ወጣቶች የተዘጋጀው ፍልሰታ መርሐ ግብር በጥሩ ሁኔታ እያተካሄደ ይገኛል፡፡ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡፡
በዚህ በመከራ በጭንቅ ሰዓት ጸልየው የሚያስጸልዩን፤ የሚያተጉንን የሚያረጋጉንን አባቶቻንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡፡
Follow us to watch our regular livestreams
Copyright © 2025 DSK Mariam Church - All Rights Reserved.
Next English Divine Liturgy June 14 , 2025. All are invited! Bring a friend!!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!